Loading the player...


INFO:
Replying to @101semen Found another noodle spot around 22. You might want to use Google map to find it easily. 📌 ቹ ራመን ኑድልስ 📍22, ከአዲሱ ስታዲየም አለፍ ብሎ:: . ኮንቦ ኑድል:460 ቢፍ ሲዝሊንግ:490 ቢፍ ሳላድ:380 . ✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ እና ሰርቪስ እንዳይበላሽ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን:: .